አጋፔ መተግበሪያ መሰረታዊ የሆኑ የክርስትና ትምህርቶችን እና በህይወታችን በትክክለኛው መንገድ እንድንሄድ የሚረዱ ትምህርቶችን ፣ ልብን የሚያንፁ ግጥሞችን ፣ የተመረጡ የመዝሙር Lyrics በፅሁፍ ያገኙበታል በተጨማሪም አዳዲስ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እና ስብከቶችን ፣ ግጥሞችን ፣ አዳዲስ የሚወጡ የጊዜው መዝሙሮችን እና ልብ የሚነኩ እና የሚያስተምሩ መንፈሳዊ ትረካዎች እና ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን በቪዲዮ ይዟል ።
እናንተም ይህን መተግበሪያ አውርደው በመገልገል ተባረኩበት።
This version of አጋፔ Android App comes with one universal variant which will work on all the Android devices.
If you are looking to download other versions of አጋፔ Android App, We have 1 version in our database. Please select one of them below to download.