በየደቂቃው አዳዲሲ ዜና
በጣም ፈጣን
በሀሰተኛ መረጃና ዜናዎች ተቸግረዋ ? እውነተኛ መረጃዎችን ከየት አገኛለው ብለው አስበዋል ?
ለእርሶ የሚሆን አፕሊኬሽን አዘጋጅተንሎታል
እንግዲያውስ እለታዊ ዜና አፕሊኬሽን በስልኮ ወይም በታብሌትዎ ላይ ይጫኑ ይጠቀሙ
በሀሰተኛ መረጃና ዜናዎች ተቸግረዋ ? እውነተኛ መረጃዎችን ከየት አገኛለው ብለው አስበዋል ?
ለእርሶ የሚሆን አፕሊኬሽን አዘጋጅተንሎታል
እንግዲያውስ እለታዊ ዜና አፕሊኬሽን በስልኮ ወይም በታብሌትዎ ላይ ይጫኑ ይጠቀሙ
በእዚህ አፕሊኬሽን / Application አዳዲስ እና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችንና ዜናዎችን በፍጥነትና ጥራት ወቅቱን የጠበቁ ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኙበታል ይጫኑት ይጠቀሙት የደሰቱበታል !
ይህ አፕሊኬሽን / Application አዳዲስ እና ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችንና መረጃዎችን አስተማማኝ እና ተአማኒነት ካላቸውና ከሆኑ ምንጮች ሰብስቦና አደራጅቶ በተለያዩ ክፍሎች ያቀርብሎታል እነዚህም መረጃዎችና ዜናዎች እውነተኛ እና ታማኝ የሆኑ መረጃዎች በመሆናቸው አፕሊኬሽናችንን ይሄ ስራው ለየት ያደርገዋል እነዚህንም ዜናዎች እና መረጃዎች በእነዚህ ዘርፎች ይከፋፍላቸዋል :- የፖለቲካ / political , ስፓርት / Sport, የቴክኖሎጂ / Technology, የጤና / Health, ጠቅላላ / General መረጃዎችንና ዜናዎችን በዚህ አፕሊኬሽን / Application ማግኘት ይችላሉ ።
መረጃዎቻችን ዜናዎቻችንን በተለያዪ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ በሆኑ International ቋንቋዎች ያቀርባል
ከሀገር ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ከሀገር ውጭ English ቋንቋዎችን ይጠቀማል
እለታዊ ዜና አፕሊኬሽን ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆኑ መተግበሪያዎችን ያካተተ ነው ይህም አዳዲስ እና እለታዊ ዜናዎችንና መረጃዎችን ያሳውቅዎታል / Notification ይልክለዎታል
እለታዊ ዜና አፕሊኬሽን ለእርስዎ ምቹና ተመራጭ አድርገን አቅርበንልዎታል ይጠቀሙት ።
ስለተጠቀሙት እናመሰግናለን !
This version of እለታዊ ዜና Android App comes with one universal variant which will work on all the Android devices.
If you are looking to download other versions of እለታዊ ዜና Android App, We have 2 versions in our database. Please select one of them below to download.