> Updated to support Android 14 (API level 34)
> Other performance improvements
አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤት ክርስቲያንን የግእዝ ጸሎት በድምጽና በጽሑፍ ማስተማሪያ መተግበፘ ነው። መተግበርያው ያለ መምህር ምንባባትን ከድምጽ ጋር እኩል አቀናጅቶና አያይዞ ለአጠቃቀም በሚምች መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም ከዘወትር ጸሎት ጀምሮ ውዳሴ ማርያም፣ አንቀጸ ብርሃንንና ይዌድስዋ መላእክትን አካቷል።
This version of Abinet Zeorthodox አብነት ዘኦርቶዶክስ Android App comes with one universal variant which will work on all the Android devices.
If you are looking to download other versions of Abinet Zeorthodox አብነት ዘኦርቶዶክስ Android App, We have 1 version in our database. Please select one of them below to download.