ክርስቶስን በሕይወትህ እንደ አዳኝና ጌታ እንዲሆንልህ በጋበዝከው ጊዜ ብዙ ነገሮች በሕይወትህ ተከናውነዋል፡፡ ከእነዚህም ዋና ዋናዎቹ
ክርስቶስ ወደ ሕወትህ መጥቷል (ራዕ 3›20)
ኃጢያትህ ሁሉ ይቅር ተብሏል (ቆላ. 1፡14፣ 2፡ 13 )
የእግዚአብሔር ልጅ ሆነሃል (ዩሐ 1፡12)
የዘላለም ሕይወት አግኝተሃል (ዩሐ 5፡24 ፤ 1ዩሐ 5:11-13)
እግዚአብሔር ሲፈጥርህ ያቀደልህን አዲስና እርካታ የሞላበትን ዘላለማዊ ግንኙነት ከእርሱ ጋር ጀምረሃል፡፡ (ዩሐ 10፡10፤ 2ቆሮ 5፡17)
This version of Discipleship in Amahric Android App comes with one universal variant which will work on all the Android devices.
If you are looking to download other versions of Discipleship in Amahric Android App, We have 1 version in our database. Please select one of them below to download.