Geez Amharic Orthodox Bible 81 3.1.0 Icon

Geez Amharic Orthodox Bible 81

ብራና አፕስ Birana Apps Books & Reference
0
0 Ratings
10K+
Downloads
3.1.0
version
Feb 24, 2016
release date
5.0 MB
file size
Free
Download

About Geez Amharic Orthodox Bible 81 Android App

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው:: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው
† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው
† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው
† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው
† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው

ማሳሰቢያ:
መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1

This Ethiopian Geez Amharic Orthodox Bible android app is the only complete 81 books from Old, New Testament books and Deuterocanon/Apocrypha books. It is the best Android Bible that contains both Geez and Amharic Orthodox bible translations

If you like this App Rate us and give us a review.

Other Information:

Requires Android:
Android 1.6+ (Donut, API 4)
Other Sources:

Download

This version of Geez Amharic Orthodox Bible 81 Android App comes with one universal variant which will work on all the Android devices.

Variant
3
(Feb 24, 2016)
Architecture
Unlimited
Minimum OS
Android 1.6+ (Donut, API 4)
Screen DPI
nodpi (all screens)
Loading..