ሰይፈ ሥላሴ ተጨምሯል።
የሰባቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት ተጨምሯል።
ጸሎተ አበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ድርሳናት ፣ መልክ እና የተለያዩ ጸሎቶችን አካቶ የተዘጋጀ መተግበሪያ ሲሆን በዚህ ስሪት (version) የሚከተሉት የጸሎት መጽሃፍት ተካተዋል።
- የዘወትር ጸሎት ፣
- ውዳሴ ማርያም ፣
- ይዌድስዋ መላእክት ፣
- አንቀጸ ብርሃን ፣
- የሰኔ ጎልጎታ ፣
- ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ፣
- ተአምረ መድኃኔ ዓለም ፣
- መልክአ ሥላሴ ፣
- መልክአ መድኃኔ ዓለም ፣
- መልክአ ማርያም ፣
- መልክአ ሚካኤል ፣
- መልክአ ሩፋኤል ፣
- ሕማማተ መስቀል ፣
- መልክአ ኪዳነ ምሕረት ፣
- መልክአ ገብርኤል ፣
- መልክአ ዑራኤል ፣
- መልክአ ጊዮርጊስ፣
- የምኅላ ጸሎት፣
- መልክአ ተክለ ሃይማኖት፣
- ሐጹረ መስቀል፣
- ሰይፈ መለኰት።
- ሰይፈ ሥላሴ።
- የሰባቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት።
በቀጣይ በሚለቀቀው ስሪት (version) ደግሞ መልክአ ኢየሱስ እና መልክአ አርሴማ እና ሌሎችም የጸሎት መጽሃፍት እንዲካተቱ ይደረጋል።
ከዚህ በተጨማሪም መተግበሪያው ለቀንም ሆነ ለምሽት እይታ ተስማሚ እንዲሆን የተዘጋጀ ሲሆን የጽሁፉን መጠን ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል።
This release of Tselote Abew Android App available in 3 variants. Please select the variant to download. Please read our FAQ to find out which variant is suitable for your Android device based on Screen DPI and Processor Architecture.
If you are looking to download other versions of Tselote Abew Android App, We have 9 versions in our database. Please select one of them below to download.