Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች 3.41 Icon

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

OromNet Software and Application Development Lifestyle
5
1 Ratings
71K+
Downloads
3.41
version
Nov 15, 2023
release date
13.2 MB
file size
Free
Download

About Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Android App

የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች

ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡ ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

Once downloaded it works Offline.
Please rate our app in the Google Play store.

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia

Other Information:

Requires Android:
Android 5.0+
Other Sources:

Download

This version of Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Android App comes with one universal variant which will work on all the Android devices.

Variant
14
(Nov 15, 2023)
Architecture
universal
Minimum OS
Android 5.0+
Screen DPI
nodpi (all screens)
Loading..